ፍርሃትህን ግደለው ፍርሃትህን ወደ መቃብር ሲወርድ የተሟላ ማንነትህ ብቅ ማለት ይጀምራል፡፡ አትፍራ! ከህሊናህ በቀር ማንንም ምንንም አትፍራ! ከፈራህ አትማርም ከፈራህ ምንም ነገር ሳታውቅ ይህችን ዓለም ተሰናብተህ ወደ መጣህበት ትመለሳለህ፡፡ አንጎልህ እንደ ህዋ ልታሰፋው ፣ እንደ ነጥብ ልታጠበው የምትችለው አንተ ብቻ ነህ፡፡ አእምሮህን ከፍርሃት ነፃ አውጣው፡፡ ከዛም በማይክሮ ሰከንድ ተአምር መስራት ይጀምራል፡፡ የሚስቁህን ሁሉ አፍ ምታስይዝበት ግዜ ይመጣል፡፡ ይህን ማደረግ ካልቻልክ ግን ሲሳቅብህ ትኖራለህ፡፡ ማንም ሰው መንገዱን ሌሎች እስኪያሳዩት መጠበቅ የለበትም፡፡ ያለማንም መሪ የራሱን ጉዞ መጓዝ አለበት፡፡ አለበለዚያ ሌሎች የሚያሳዩት የራሳቸውን መንገድ ነው የሚሆነው፡፡ ሁላችንም የየራሳችን መንገዶች አሉን፡፡ በየራሳችን መንገድ ስንጓዝ የአለም ጉዞ አማራጮችን ይሰፋሉ፡፡ የራስህን ውሳኔ ወስን የራስህን ጉዞ ተጓዝ፡፡ መልካም ጉዞ፡፡ ከራማቶሃራ መፅሃፍ የተወሰደ

Visit the post for more.

Source: ፍርሃትህን ግደለው ፍርሃትህን ወደ መቃብር ሲወርድ የተሟላ ማንነትህ ብቅ ማለት ይጀምራል፡፡ አትፍራ! ከህሊናህ በቀር ማንንም ምንንም አትፍራ! ከፈራህ አትማርም ከፈራህ ምንም ነገር ሳታውቅ ይህችን ዓለም ተሰናብተህ ወደ መጣህበት ትመለሳለህ፡፡ አንጎልህ እንደ ህዋ ልታሰፋው ፣ እንደ ነጥብ ልታጠበው የምትችለው አንተ ብቻ ነህ፡፡ አእምሮህን ከፍርሃት ነፃ አውጣው፡፡ ከዛም በማይክሮ ሰከንድ ተአምር መስራት ይጀምራል፡፡ የሚስቁህን ሁሉ አፍ ምታስይዝበት ግዜ ይመጣል፡፡ ይህን ማደረግ ካልቻልክ ግን ሲሳቅብህ ትኖራለህ፡፡ ማንም ሰው መንገዱን ሌሎች እስኪያሳዩት መጠበቅ የለበትም፡፡ ያለማንም መሪ የራሱን ጉዞ መጓዝ አለበት፡፡ አለበለዚያ ሌሎች የሚያሳዩት የራሳቸውን መንገድ ነው የሚሆነው፡፡ ሁላችንም የየራሳችን መንገዶች አሉን፡፡ በየራሳችን መንገድ ስንጓዝ የአለም ጉዞ አማራጮችን ይሰፋሉ፡፡ የራስህን ውሳኔ ወስን የራስህን ጉዞ ተጓዝ፡፡ መልካም ጉዞ፡፡ ከራማቶሃራ መፅሃፍ የተወሰደ

የተሟላ ኮንዶሚኔም ቤት ሽያጭ

 1. የተሟላ ኮንዶሚኔም ቤት ሽያጭ

 2. በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከዚራ!  መለስ ዜናዊ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ አጠገብ በተለምዶ ራሻን ጊቢ/ Russian camp/ እየተባለ በሚጠራው ወደ አየር ፖርት መንገድ በሚወስደው ዘመናዊ መንገድ አጠገብ፡፡

 3. ክፍያውን የጨረሰ ካርታ ያለውባለ ሁለት መኝታ!

 4. ሁለተኛ ፎዋጋ 6200 ( ስድስት መቶ ሃያ ሺ) ብር ብቻ

 5. ስልክ ቁጥር +251912011957

 6. ወይም ኢሜል lovemetoo68@yahoo.com

 7. dredawa@gmail.com

  ባለቤቱን ያገኛሉ ! ይግዙና ይ ይጠቀሙ

Delala Tube ደላላ


 • የተሟላ ኮንዶሚኔም ቤት ሽያጭ

 • በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከዚራ!

የተሟላ ኮንዶሚኔም ቤት ሽያጭ

መለስ ዜናዊ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ አጠገብ በተለምዶ ራሻን ጊቢ/ Russian camp/ እየተባለ በሚጠራው ወደ አየር ፖርት መንገድ በሚወስደው ዘመናዊ መንገድ አጠገብ፡፡
ክፍያውን የጨረሰ ካርታ ያለው
ባለ ሁለት መኝታ!
ሁለተኛ ፎቅ
ዋጋ 6200 ( ስድስት መቶ ሃያ ሺ) ብር ብቻ

ስልክ ቁጥር +251912011957

ወይም ኢሜል lovemetoo68@yahoo.com

dredawa@gmail.com

ብለው ባለቤቱን ያገኛሉ ! ይግዙና ይጠቀሙ

የተሿሚ ኤጲስ ቆጶሳት ብዛት 16 ነው፤ በየአካባቢው የተለዩትን ተጠቋሚ ቆሞሳትና መነኰሳት ወቅታዊ የስም ዝርዝር ይመልከቱ

መረጃዎችና አቤቱታዎች በዋና ጸሐፊው በኩል ለአስመራጭ ኮሚቴው ይቀርባሉ ማስረጃዎቹ እና አቤቱታዎቹ ባለቤታቸው የታወቁ እና የተረጋገጡ ሊኾኑ ይገባል ትኩረትና ተጨማሪ ማስረጃ የሚያስፈልጋቸውን ተጠቋሚዎች ለመለየት አግዘዋል የምንኵስና፣ የክህነት፣ የትምህርትና የውጤታማነት ማስረጃዎች በጥብቅ ይፈተሻሉ *        …

Source: የተሿሚ ኤጲስ ቆጶሳት ብዛት 16 ነው፤ በየአካባቢው የተለዩትን ተጠቋሚ ቆሞሳትና መነኰሳት ወቅታዊ የስም ዝርዝር ይመልከቱ

ቅ/ሲኖዶስ የእንደራሴ ምደባ ደንብ አርቃቂ ኮሚቴ ሠየመ፤ ልዩ ጸሐፊው እና የውጭ ጉዳይ መምሪያ ሓላፊው በአጭር ጊዜ እንዲነሡ አሳሰበ

ኮሚቴው፣ የሕገ ቤተ ክርስቲያኑን የአ/አበባ ሀ/ስብከት ድንጋጌዎችንም ያጠናል ከቀትር በኋላ ለአ/አበባ ሀ/ስብከት፣ የረዳት ሊቀ ጳጳስ ምርጫና ምደባ ያካሒዳል “[ልዩ ጸሐፊውን ንቡረ እድ ኤልያስ ኣብርሃን] በቅርብ ቀን አነሣዋለኹ፤” “በውጭ ጉዳይ መምሪያ ዋና ሓላፊው አባ ቃለ ጽድቅ ማስረጃ እፈልጋለኹ፡፡” /ብፁ…

Source: ቅ/ሲኖዶስ የእንደራሴ ምደባ ደንብ አርቃቂ ኮሚቴ ሠየመ፤ ልዩ ጸሐፊው እና የውጭ ጉዳይ መምሪያ ሓላፊው በአጭር ጊዜ እንዲነሡ አሳሰበ

ቅዱስ ሲኖዶስ ለኹለት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ምደባ ሰጠ

በመክፈቻ ጸሎት ከተጀመረ፣ ዛሬ፣ ግንቦት 24 ቀን 2008 ዓ.ም. ስምንተኛ ቀኑን ያስቆጠረው፣ የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ፣ ለኹለት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ምደባ ሰጠ፡፡ ለቅዱስ ሲኖዶስ ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት በዛሬው የቀትር በኋላ የምልዓተ ጉባኤው ውሎ ምደባ የተሰጣቸው፣ ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ እና…

Source: ቅዱስ ሲኖዶስ ለኹለት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ምደባ ሰጠ

ቅዱስ ሲኖዶስ: በቤተ ክርስቲያን መተዳደርያ ደንብ/ቃለ ዓዋዲ/ ማሻሻያ ረቂቅ እየተወያየ ነው

የቤተ ክርስቲያንን ኵላዊነት እንዲያገናዝብ እና ከሀገሪቱ ሕጎች እንዲጣጣም ይጠበቃልበመንግሥት እና በሚመለከታቸው አካላት ተቀባይነት እና ዕውቅና እንዲያገኝ ይደረጋልከሥራ ቋንቋ አማርኛ ሌላ በተለያዩ የሀገርና የውጭ ቋንቋዎች እንደሚተረጎም ተጠቁሟልቃለ ዓዋዲ፣ የአስተዳደርን ጨምሮ ልዩ ልዩ ደንቦች የሚጠሩበት አጠቃ…

Source: ቅዱስ ሲኖዶስ: በቤተ ክርስቲያን መተዳደርያ ደንብ/ቃለ ዓዋዲ/ ማሻሻያ ረቂቅ እየተወያየ ነው

ቅዱስ ሲኖዶስ: በቤተ ክርስቲያን መተዳደርያ ደንብ/ቃለ ዓዋዲ/ ማሻሻያ ረቂቅ እየተወያየ ነው

የቤተ ክርስቲያንን ኵላዊነት እንዲያገናዝብ እና ከሀገሪቱ ሕጎች እንዲጣጣም ይጠበቃልበመንግሥት እና በሚመለከታቸው አካላት ተቀባይነት እና ዕውቅና እንዲያገኝ ይደረጋልከሥራ ቋንቋ አማርኛ ሌላ በተለያዩ የሀገርና የውጭ ቋንቋዎች እንደሚተረጎም ተጠቁሟልቃለ ዓዋዲ፣ የአስተዳደርን ጨምሮ ልዩ ልዩ ደንቦች የሚጠሩበት አጠቃ…

Source: ቅዱስ ሲኖዶስ: በቤተ ክርስቲያን መተዳደርያ ደንብ/ቃለ ዓዋዲ/ ማሻሻያ ረቂቅ እየተወያየ ነው

ETHIOPIA

ሳሎን ላይ አርቶ የጠረገ እብድ ጀግና ነው እንዴ? እምየ ምኒሊክ አጤ ዮሀንስን በማስገደል ማለትም አፄ ዮሀንስ ከድርቡሽ ጋር/መኃዲስት ሱዳን/ ባደረጉት ውጊያ በማሸነፋቸው በደስታ እየቦረቁ ሲመለሱ ምኒሊካውያን ከተደበቁበት ወጥተው በኢትዮጵያዊ የምንሊክ አሽከር በማስገደል እስከ ካርቱም የነበረው መሬታችን በሱዳን …

Source: ETHIOPIA